‹‹በኢትዮጵያ በቶሎ ሊተገበሩ ከሚገባቸው አስገዳጅ የኢንሹራንስ ዓይነቶች አንዱ የሞርጌጅ ቤት ግዥ ነው›› የኢንሹራንስ ኢንስቲትዩት ባለሙያ
ወ/ሮ መሠረት በዛብህ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በኩባንያ መሪነት ከሚጠቀሱ ጥቂት እንስቶች መካከል አንዷ ናቸው፡፡ ባለፉት አሥራ ሦስት ዓመታት ታዋቂውን የኢንሹራንስ ባለሙያ አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉን በመተካት የኅብረት ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ኩባንያውን በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡
Reported by Reporter Amharic Newspaper.
To read more follow the link on the right.